diff --git a/13/22.txt b/13/22.txt new file mode 100644 index 0000000..dfb20ce --- /dev/null +++ b/13/22.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ ለጻድቁና ለኃጢአተኛው ሰው ምን ያደርጉ ነበር?", + "body": "ሐሰተኞቹ ነቢያት ጻድቁን ሰው ያሳዝኑ፣ ኃጢአተኛውንም ያበረታቱት ነበር " + }, + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ አይኖራቸውም የሚለው ምንድነው?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ ሐሰተኛ ራዕይ አይኖራቸውም ወይም ማሟረታቸውን አይቀጥሉም ብሏል " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/01.txt b/14/01.txt new file mode 100644 index 0000000..185b110 --- /dev/null +++ b/14/01.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "በሕዝቅኤል አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ የመጣው ማን ነበር?", + "body": "የእስራኤል ሽማግሌዎች በእርሱ አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ወደ ሕዝቅኤል መጡ " + }, + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በእነዚህ ሰዎች መጠየቁን የሚጠይቀው ለምንድነው? ", + "body": "ሽማግሌዎቹ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው አኑረው ስለ ነበረ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መጠየቁ ጠየቀ " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/04.txt b/14/04.txt new file mode 100644 index 0000000..0c581fd --- /dev/null +++ b/14/04.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው የሚያኖሩ ሰዎች ለሚጠይቁት ጥያቄ እንዴት እንደሚመልስላቸው ተናገረ?", + "body": "እግዚአብሔር አምላክ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው ላኖሩ ሰዎች እንደ ጣዖቶቻቸው ብዛት እንደሚመልስላቸው ተናግሯል" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/14/06.txt b/14/06.txt new file mode 100644 index 0000000..bd662d1 --- /dev/null +++ b/14/06.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "", + "body": "" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index dcd6907..1a74f86 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -137,6 +137,10 @@ "13-08", "13-13", "13-15", - "13-17" + "13-17", + "13-20", + "13-22", + "14-01", + "14-04" ] } \ No newline at end of file