|
[
|
|
{
|
|
"title": "በሕዝቅኤል አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ የመጣው ማን ነበር?",
|
|
"body": "የእስራኤል ሽማግሌዎች በእርሱ አማካይነት እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ወደ ሕዝቅኤል መጡ "
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ በእነዚህ ሰዎች መጠየቁን የሚጠይቀው ለምንድነው? ",
|
|
"body": "ሽማግሌዎቹ ጣዖቶቻቸውን በልባቸው አኑረው ስለ ነበረ እግዚአብሔር አምላክ ስለ መጠየቁ ጠየቀ "
|
|
}
|
|
] |