am_ezk_tq/13/22.txt

10 lines
647 B
Plaintext

[
{
"title": "ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ ለጻድቁና ለኃጢአተኛው ሰው ምን ያደርጉ ነበር?",
"body": "ሐሰተኞቹ ነቢያት ጻድቁን ሰው ያሳዝኑ፣ ኃጢአተኛውንም ያበረታቱት ነበር "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ አይኖራቸውም የሚለው ምንድነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ ሐሰተኞቹ ነቢያት ከእንግዲህ ወዲህ ሐሰተኛ ራዕይ አይኖራቸውም ወይም ማሟረታቸውን አይቀጥሉም ብሏል "
}
]