Mon Oct 15 2018 12:39:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:39:32 +03:00
parent c62c378dab
commit c7abb5dff9
3 changed files with 7 additions and 9 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 1 \v 1 እኔ ሕዝቅኤል ሠላሳ አመት በሆነኝ ጊዜ ከባቢሎን ደቡብ በሆነው በኬበር ወንዝ አጠገብ በእስራኤል ህዝብ መካከል እኖር ነበር፡፡ ባቢሎናውያን ከይሁዳ ምድር ወስደውን ወደዚያ አምጥተውን ነበር፡፡ ከአመቱ ከአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ሰማይ እንደተከፈተ ሆኖ ከእግዚአብሔር ዘንድ ራዕይ አየሁ በአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን
\v 2 ንጉሡ ኢዩአብን በተማረከ በአምስተኛው ዓመት ማለት ነው፡፡
\v 3 እግዚአብሔር ለቡሊ ልጅ ለካህኑ ለህዝቅኤል በባቢሎናውያን በኮባር ወንዝ አጠገብ በነበረው ጊዜ መልዕክት ሰጠው፡፡ የእግዚአብሔርም ኃይል በርሱ ላይ ነበር፡፡
\c 1 \v 3 \v 1 እኔ ሕዝቅኤል ሠላሳ አመት በሆነኝ ጊዜ ከባቢሎን ደቡብ በሆነው በኬበር ወንዝ አጠገብ በእስራኤል ህዝብ መካከል እኖር ነበር፡፡ ባቢሎናውያን ከይሁዳ ምድር ወስደውን ወደዚያ አምጥተውን ነበር፡፡ ከአመቱ ከአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ሰማይ እንደተከፈተ ሆኖ ከእግዚአብሔር ዘንድ ራዕይ አየሁ በአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን \v 2 ንጉሡ ኢዩአብን በተማረከ በአምስተኛው ዓመት ማለት ነው፡፡\v 3 እግዚአብሔር ለቡሊ ልጅ ለካህኑ ለህዝቅኤል በባቢሎናውያን በኮባር ወንዝ አጠገብ በነበረው ጊዜ መልዕክት ሰጠው፡፡ የእግዚአብሔርም ኃይል በርሱ ላይ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ከራዕዩቹም ከአንዱ ከሰሜን አውሎነፋስ ሲመጣ አየሁ፡፡ ከባድ ደመና ነበረ የማያቋርጥ ብልጭታ ነፀብራቅ ነበረ እና ደመናውም በታላቅ ብርሃን የተከበበ ነበር፡፡ ብርሃኑም በሚያንፀባርቅበት መሃል ቢሜ መልክ ያለው እሳት ነበር፡፡
5. በአውሎ ነፋሱም መካከል አራት ህያዋን ፍጥረታት የሚመልሱ አየሁ
6. ሆኖም እያንዳንዱ አራት ግፊቶችና አራት ክንፎች ነበራቸው
\v 4 4. ከራዕዩቹም ከአንዱ ከሰሜን አውሎነፋስ ሲመጣ አየሁ፡፡ ከባድ ደመና ነበረ የማያቋርጥ ብልጭታ ነፀብራቅ ነበረ እና ደመናውም በታላቅ ብርሃን የተከበበ ነበር፡፡ ብርሃኑም በሚያንፀባርቅበት መሃል ቢሜ መልክ ያለው እሳት ነበር፡፡
\v 5 5. በአውሎ ነፋሱም መካከል አራት ህያዋን ፍጥረታት የሚመልሱ አየሁ
\v 6 6. ሆኖም እያንዳንዱ አራት ግፊቶችና አራት ክንፎች ነበራቸው

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 እግሮቻቸውም እንደ ሰው እግሮች ነበሩ መማሪያችሁ ግን ተወልውሎ እንደሚያብረቀርቅ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፡፡
8. በአራቱም የሳናቸው አካል በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጅ የሚመስል ነበራቸው፡፡
9. አራቱም ፍጥረታት ክንፎቻቸው እርስ በርስ ተነካክተው ክብ ይሠሩ ነበር፡፡ ሲንቀሳቀሱም በቀጥታ ወደፊት ይሄድ ነበር እንጂ አይዞሩም፡፡
\v 7 እግሮቻቸውም እንደ ሰው እግሮች ነበሩ መማሪያችሁ ግን ተወልውሎ እንደሚያብረቀርቅ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፡፡
\v 8 8. በአራቱም የሳናቸው አካል በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጅ የሚመስል ነበራቸው፡፡
\v 9 9. አራቱም ፍጥረታት ክንፎቻቸው እርስ በርስ ተነካክተው ክብ ይሠሩ ነበር፡፡ ሲንቀሳቀሱም በቀጥታ ወደፊት ይሄድ ነበር እንጂ አይዞሩም፡፡