Mon Oct 15 2018 12:29:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:29:32 +03:00
parent 034297866f
commit c62c378dab
13 changed files with 36 additions and 0 deletions

4
48/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 48 \v 1 \v 2 \v 3 1. የእስራኤል ነገዶችና እያንዳንዱ ነገድ ማግኘት ስላለበት ድርሻ የቀረበ ዝርዝር ይኸውልህ፡፡ የሰሜኑ ድንበር ከሜድትራንያን ባሕር ይነሣና በምሥራቅ ወደ ሔትሎን ከተማ ይሄዳል፤ ከዚያም እስከ ሌቦ ሐማትና ራቅ ብሎ ከደማስቆ ደቡብ ወዳለው ሐጸርዔናንና ሐማት ይደርሳል፡፡ እያንዳንዱ ነገድ ከእስራኤል ምሥራቅ ድንበር በምዕራብ በኩል እስካለው ታላቁ ባሕር የሚደርስ ርስት ያገኛል፡፡
የዳን ነገድ በሰሜን የእስራኤል ድንበር ያለውን መሬት ይወስዳል፡፡
2. ከእነርሱ ርስት በስተ ደቡብ ያለው የአሴር ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
3. ከአሴር መሬት በስተ ደቡብ ያለው የንፍታሌም ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡

4
48/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 4. ከንፍታሌም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የምናሴ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
5. ከምናሴ መሬት በስተ ደቡብ ያለው የኤፍሬም ነገድ ድርሻ ይሆናል
6. ከኤፍሬም መሬት በስተ ደቡብ ያለው የሮቤል ነገድ ይሆናል፡፡
7. ከእነርሱ በስተ ደቡብ ያለው መሬት የይሁዳ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡

2
48/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 8. ከይሁዳ ደቡብ ያለውን መሬት መላው ሕዝብ ለእኔ የሚሰጠው ይሆናል፤ ያንን ለተለየ ዓላማ ትከልሉታላችሁ፡፡ ቤተ መቅደሱ እዚያ መካከል ይሆናል፤ ርዝመቱ ከእስራኤል ነገዶች ድርሻ እንደ አንዱ ይሆናል፡፡
9. ይህ ለያህዌ የምትሰጡት የተለየ ቦታ 13.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት፣ 5.4 ኪሎ ሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡

3
48/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 \v 11 \v 12 10. በዚህ የተለየ ቦታ ካህናቱም የተወሰነ ድርሻ ይኖራቸዋል፤ እርሱም በሰሜንና በደቡብ በኩል 13.5 ኪሎ ሜትር፣ በምዕራብና በምሥቅ በኩል 5.4 ኪሎ ሜትር ይሆናል፡፡ የያህዌ ቤተ መቅደስም በዚህ የተቀደሰ ቦታ መካከል ይሆናል፡፡
11. የቤተ መቅደሱ አካባቢ ለእኔ ክብር ለተለዩት ለሳዶቅ ዘር የሆኑት ካህናት ድርሻ ነው፡፡ እነርሱ እኔን በታማኝነት አገልግለዋል፤ አባቶቻቸው ሌዋውያን እንዳደረጉትም ከያህዌ ወደ ኃላ አልተመለሱም፡፡
12. ከተቀደሰው ቦታ ይህ የእነርሱ ድርሻ ነው፤ ይህን መሬት ለእኔ እንደ ተለየ መሬት ትቆጥራለህ፡፡ ከካህናቱ ድርሻ ቀጥሎ ሌሎች የሌዊ ነገዶች መኖሪያ ይሆናል፡፡

2
48/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ለሌዋውያን የምትሰጡት ርስት ድርሻ ካህናቱ ከሚያገኙ ጋር ዕኩል መሆን አለበት፡፡ የሁለቱም ድርሻ በአንድት 13.5 ኪሎሜትር ርዝመትና ዐሥራ አንድ ኪሎሜትር ስፋት ይኖረዋል፡፡
14. ይህ ለያህዌ የተለየ ቅዱስ ቦታ በመሆኑ፣ መሸጥ ወይም መለወጥ የለባቸውም፤ ይህ ከምድረቱ ሁሉ ምርጥ ስለሆነ ለያህዌ የተቀደሰ ይሆናል እንጂ፣ ለሌሎች አይተላፍም፡፡

2
48/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 15 \v 16 15. ከዚህ መሬት 13.5 ኪሎሜትር ርዝመት፣ 2.7 ኪሎሜትር ስፋት ያለው መሬት ቤቶች የሚሠሩበት፣ ከብቶች የሚሰማሩበት፣ የሕዝቡ የጋራ መጠቀሚያ ሲሆን፣ ከተማው በመካከል ይሆናል፡፡
16. ከተማው በእያንዳንዱ አቅጣጫ 2.4 ኪሎ ሜትር የሚያካልል አራት ማእዘን ቅርጽ ይኖረዋል፡፡

2
48/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 17 \v 18 17. ከተማው በአራቱም ማእዘን የመሰማሪያ ቦታ ይኖረዋል፤ በየማእዘኑ ያለው የማሰማሪያ ቦታ ስፋት 13.5 ሜትር ነው፡፡
18. ከከተማው ውጪ በምሥራቅ በኩል 5.4 ኪሎ ሜትር፣ በምዕራብ በኩል 5.4 ኪሎ ሜትር፣ ስፋት ያለው የእርሻ ቦታ ይኖራል፡፡ እዚያ የሚሠሩ ለከተማው ሰው የሚሆን ምግብ ያመርታሉ፡፡

2
48/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 19 \v 20 19. ሥራ ፍለጋ ከየነገዱ ወደ ከተማ የሚመጡ ሰዎች፣ በዚህ እርሻ ቦታ መሥራት ይችላሉ፡፡
20. ይህ የተቀደሰ ቦታ በአራቱም ማእዘን 13.5 ኪሎሜትር የሆነውን ለያህዌና ለከተማው መሥሪያ የተመደበውን ቦታ ያጠቃልላል፡፡

2
48/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 21 \v 22 ለያህዌና ለከተማው ከተሰጠው አካባቢ በስተ ምሥራቅና በስተ ምዕራብ ያለው ቦታ የገዢው ይሆናል፡፡ አንዱ ክልል ከእስራኤል ምሥራቃዊ ድንበር ወደ ምሥራቅ የተዘረጋ ሲሆን፣ ሌላው በምዕራብ እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል፤ ቤተ መቅደሱ ያለበት የያህዌ ድርሻ በመካከል ይሆናል፡፡
22. ለገዢው የተሰጠው ቦታ በስተ ሰሜን የይሁዳ ነገድ፣ በስተ ደቡብ ባለው የብንያም ነገድ መካከል ነው፡፡

4
48/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 23 \v 24 \v 25 \v 26 23. ለያህዌ ከተለየው አካባቢ በስተ ደቡብ ባለው ቦታ እያንዳንዱ ነገድ የየራሱ ድርሻ ይኖረዋል፤ ይህም ከምሥራቁ የእስራኤል ድንበር በምዕራብ እስካለው ታላቁ ባሕር ይደርሳል፡፡ ከያህዌ ድርሻ በስተ ደቡብ፣ የብንያም ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
24. ከብንያም መሬት በስተ ደቡብ የስምዖን ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
25. ከስምዖን መሬት በስተ ደቡብ የይሳኮር ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
26. ከይሳኮር መሬት በስተ ደቡብ የዛብሎን ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡

3
48/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27. ከዛብሎን መሬት በስተ ደቡብ የጋድ ነገድ ድርሻ ይሆናል፡፡
28. የጋድ ደቡባዊ ድንበር በደቡብ በኩል ከዐይንጋዲ ተነሥቶ በመሪባ ቃዴስ የምትገኘውን የግብፅ ውሃ ምንጭ ተከትሎ እስከ ታላቁ ባሕር ይደርሳል፡፡
29. ለእስራኤል ነገዶች ርስት አድርጋችሁ የምታከፋፍሏት ምድር ሁኔታ ይህን ይመስላል፤ ይህም ለዘላለም የእነርሱ ይሆናል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

3
48/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 30 \v 31 \v 32 30. የከተማዪቱ መግቢያ መውጫ በሮች እነዚህ ናቸው፡፡ በሰሜን በኩል 2.4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ
31. ሦስት በሮች ይኖራሉ፡፡ በሮቹ በእስራኤል ነገዶች ስም ይጠራሉ፡፡ የመጀመሪያው በሮቤል፣ ሁለተኛው በይሁዳ፣ ሦስተኛው በሌዊ ስም ይጠራል፡፡
32. በስተ ምሥራቅም እንዲሁ 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በዮሴፍ፣ በብንያምና በዳን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡

3
48/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 33 \v 34 \v 35 33. በስተ ደቡብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በስምዖን፣ በይሳኮርና በዛብሎን ስም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡
34. በስተ ምዕራብም 2.4 ኪሎሜትር ርቀት ላይ፣ በጋድ፣ በአሴርና በንፍታሌም የሚጠሩ በሮች ይኖራሉ፡፡
35. የከተማው ዙሪያ 9.7 ኪሎሜትር ይሆናል፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የከተማው ስም፣ ‹‹እግዚአብሔር በዚያ አለ›› ይሆናል፡፡