am_ezk_text_udb/01/04.txt

3 lines
590 B
Plaintext

\v 4 4. ከራዕዩቹም ከአንዱ ከሰሜን አውሎነፋስ ሲመጣ አየሁ፡፡ ከባድ ደመና ነበረ የማያቋርጥ ብልጭታ ነፀብራቅ ነበረ እና ደመናውም በታላቅ ብርሃን የተከበበ ነበር፡፡ ብርሃኑም በሚያንፀባርቅበት መሃል ቢሜ መልክ ያለው እሳት ነበር፡፡
\v 5 5. በአውሎ ነፋሱም መካከል አራት ህያዋን ፍጥረታት የሚመልሱ አየሁ
\v 6 6. ሆኖም እያንዳንዱ አራት ግፊቶችና አራት ክንፎች ነበራቸው