am_ezk_text_udb/01/01.txt

1 line
911 B
Plaintext

\c 1 \v 3 \v 1 እኔ ሕዝቅኤል ሠላሳ አመት በሆነኝ ጊዜ ከባቢሎን ደቡብ በሆነው በኬበር ወንዝ አጠገብ በእስራኤል ህዝብ መካከል እኖር ነበር፡፡ ባቢሎናውያን ከይሁዳ ምድር ወስደውን ወደዚያ አምጥተውን ነበር፡፡ ከአመቱ ከአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ሰማይ እንደተከፈተ ሆኖ ከእግዚአብሔር ዘንድ ራዕይ አየሁ በአራተኛው ወር በአምስተኛው ቀን \v 2 ንጉሡ ኢዩአብን በተማረከ በአምስተኛው ዓመት ማለት ነው፡፡\v 3 እግዚአብሔር ለቡሊ ልጅ ለካህኑ ለህዝቅኤል በባቢሎናውያን በኮባር ወንዝ አጠገብ በነበረው ጊዜ መልዕክት ሰጠው፡፡ የእግዚአብሔርም ኃይል በርሱ ላይ ነበር፡፡