Thu Aug 10 2017 16:37:35 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 16:37:37 +03:00
parent 772b0db45b
commit 5442c6cae7
4 changed files with 5 additions and 0 deletions

2
14/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13 ፍልስጥኤማውያን በሸለቆው የሚኖሩ ሰዎችን እንደ ገና አጠቁ፡፡
14 ዳዊትም ምን ማድረግ እንዳለበት ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ በማለት መለሰለት፣ ‹‹ዙሪያውን ከበህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት አደጋ ጣልባቸው እንጂ፣ ፊት ለፊት አትግጠማቸው፡፡

1
14/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 በሾላው ዛፍ ዐናት ላይ የብዙ ወታደሮች ድምፅ ስትሰማ ያኔ ውጊያ ግጠማቸው፤ ይህም የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመምታት እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቷል›› ማለት ነው፡፡ 16 ዳዊትም እግዚአብሔር እንደ ነገረው አደረገ፤ ከገባዖን ጀምሮ እስከ ጌዝር ድረስ ፍልስጥኤማውያንን ድል አደረጋቸው፡፡ 17 ከዚህም የተነሣ ዳዊት በአካባቢው አገሮች ሁሉ ዝነኛ ሆነ፤ ያህዌም መንግሥታት ሁሉ እንዲፈሩት አደረገ፡፡

1
15/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 15 1 ዳዊት በኢየሩሳሌም ቤት እንዲሠራለት አዘዘ፤ ለታቦቱ ማረፊያ ድንኳን እንዲተከልም አዘዘ፡፡ 2 ዳዊትም፣ ‹‹ታቦቱን እንዲሸከሙና ለዘላለም እንዲያገለግሉት ያህዌ የመረጠው እነርሱን ስለሆነ ሌዋውያን ብቻ ታቦቱን ይሸከሙ›› አለ፡፡ ዳዊትም የያህዌን ታቦት እርሱ ወዳዘጋጀላት ቦታ ለማምጣት የእስራኤልን ሕዝብ በኢየሩሳሌም ሰበሰበ፡፡

1
15/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 15