am_1ch_text_udb/14/15.txt

1 line
663 B
Plaintext

\v 15 \v 16 \v 17 15 በሾላው ዛፍ ዐናት ላይ የብዙ ወታደሮች ድምፅ ስትሰማ ያኔ ውጊያ ግጠማቸው፤ ይህም የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመምታት እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቷል›› ማለት ነው፡፡ 16 ዳዊትም እግዚአብሔር እንደ ነገረው አደረገ፤ ከገባዖን ጀምሮ እስከ ጌዝር ድረስ ፍልስጥኤማውያንን ድል አደረጋቸው፡፡ 17 ከዚህም የተነሣ ዳዊት በአካባቢው አገሮች ሁሉ ዝነኛ ሆነ፤ ያህዌም መንግሥታት ሁሉ እንዲፈሩት አደረገ፡፡