Thu Aug 10 2017 12:33:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 12:33:12 +03:00
parent 6845b63164
commit 1b8cd886d7
3 changed files with 7 additions and 0 deletions

1
02/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 \v 43 \v 44 42 የይረሕምኤል ታናሽ ወንድም ካሌብ ይባል ነበር፡፡ የካሌብ በኩር ልጅ ሞሳ ዘፍን ወለደ፤ ዘፍም መሪሳን ወለደ፤ መሪሳም ኬብሮንን ወለደ፡፡ 43 የኬብሮን ወንዶች ልጆች ቆሬ፣ ተፋዋ፣ ሬቄም እና ሽማዕ ናቸው፡፡ 44 ሽማዕ ፌሐምን ወለደ፤ ፌሐምም ዮርቅዓምን ወለደ፡፡ ሬቄም ሽማይን ወለደ፤

3
02/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 45 \v 46 \v 47 45 ሽማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ፡፡
46 ካሌብ ዔፉ የተባለች ቁባት ነበረችው፤ እርሷም ሐራንን፣ ሞዳን እና ጋዜዝን ወለደችለት፡፡
47 የዔፋ አባት ያህዳይ ይባል ነበር፡፡ ያህዳይ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም፣ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ ይባሉ ነበር፡፡

3
02/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 48 \v 49 \v 50 \v 51 \v 52 \v 53 \v 54 \v 55 48 የካሌብ ቁባት መዓካ ሼቤርን እና ቲርሐናን ወለደችት፡፡ 49 እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደችለት፡፡ ካሌብ ዓክሰ የተባለች ሴት ልጅ ነበረችው፡፡ 50 እነዚህ ሁሉ የካሌብ ዘሮች ናቸው፡፡ ካሌብ ኤፍራታ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፡፡ ታላቁ ልጃቸው ሁር ይባል ነበር፡፡ የሁር ወንዶች ልጆች ሦባል፣ 51 ሰልሞንና ሐሬፍ ነበሩ፡፡ ሦባል የቂርያት የዓሪምን ከተማ መሠረተ፤ ሰልሞን ቤተ ልሔምን መሠረተ፤ ሐሬፍ የቤት ጋዴር ከተማን መሠረተ፡፡
52 የሦበል ዘሮች ዑርዔና የመናሕታውያን ነዋሪዎች እኩሌታ ናቸው፡፡
53 የእርሱ ዘሮች ቂርያት ይዓሪም፣ በኢትሪ፣ ፉጥ፤ ሹማትና ሚሽራ የሚኖሩ ጐሳዎችንም ያካትታሉ፡፡ የዞራትና የኤሽታኤል ጐሳዎች የሚሽራ ጐሳዎች አባቶች ናቸው፡፡