Thu Aug 10 2017 12:31:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-10 12:31:12 +03:00
parent 00c0d77a8b
commit 6845b63164
3 changed files with 13 additions and 0 deletions

1
02/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 34 \v 35 34 ሶሳን ሴቶች ልጆች ብቻ እንጂ፣ ምንም ወንዶች ልጆች አልነበሩትም፡፡ እርሱም ኢዮሄል የተባለ ግብፃዊ አገልጋይ ነበረው፡፡ 35 ሶሳን ልጁ ኢዮሄልን እንድታገባ አድርጐ ዓታይ የተባለው ልጅ ተወለደ፡፡

6
02/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 36 \v 37 \v 38 36 ዓታይ ናታንን ወለደ፤
ናታን ዛብድን ወለደ፤
37 ዛብድ ኤፍላልን ወለደ፤
ኤፍላል ዖቤድን ወለደ፤
38 ዖቤድ ኢዩን ወለደ፤
ኢዩ ዓዛርያስን ወለደ፤

6
02/39.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 39 \v 40 \v 41 39 ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤
ኬሌስ ኤልዓሣን ወለደ፤
40 ኤልዓሣ ሲስማይን ወለደ፤
ሲስማይ ሰሎምን ወለደ፤
41. ሰሎም ዮቃምያን ወለደ፤
የቃምያም ኤሊሳማን ወለደ፡፡