am_1ch_text_udb/02/45.txt

3 lines
500 B
Plaintext

\v 45 \v 46 \v 47 45 ሽማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ፡፡
46 ካሌብ ዔፉ የተባለች ቁባት ነበረችው፤ እርሷም ሐራንን፣ ሞዳን እና ጋዜዝን ወለደችለት፡፡
47 የዔፋ አባት ያህዳይ ይባል ነበር፡፡ ያህዳይ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም፣ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ ይባሉ ነበር፡፡