diff --git a/02/42.txt b/02/42.txt new file mode 100644 index 0000000..b8271d6 --- /dev/null +++ b/02/42.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 42 \v 43 \v 44 42 የይረሕምኤል ታናሽ ወንድም ካሌብ ይባል ነበር፡፡ የካሌብ በኩር ልጅ ሞሳ ዘፍን ወለደ፤ ዘፍም መሪሳን ወለደ፤ መሪሳም ኬብሮንን ወለደ፡፡ 43 የኬብሮን ወንዶች ልጆች ቆሬ፣ ተፋዋ፣ ሬቄም እና ሽማዕ ናቸው፡፡ 44 ሽማዕ ፌሐምን ወለደ፤ ፌሐምም ዮርቅዓምን ወለደ፡፡ ሬቄም ሽማይን ወለደ፤ \ No newline at end of file diff --git a/02/45.txt b/02/45.txt new file mode 100644 index 0000000..734ead5 --- /dev/null +++ b/02/45.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 45 \v 46 \v 47 45 ሽማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ፡፡ +46 ካሌብ ዔፉ የተባለች ቁባት ነበረችው፤ እርሷም ሐራንን፣ ሞዳን እና ጋዜዝን ወለደችለት፡፡ +47 የዔፋ አባት ያህዳይ ይባል ነበር፡፡ ያህዳይ ስድስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ እነርሱም፣ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ ይባሉ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/02/48.txt b/02/48.txt new file mode 100644 index 0000000..fb89d90 --- /dev/null +++ b/02/48.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 48 \v 49 \v 50 \v 51 \v 52 \v 53 \v 54 \v 55 48 የካሌብ ቁባት መዓካ ሼቤርን እና ቲርሐናን ወለደችት፡፡ 49 እንዲሁም የመድማናን አባት ሸዓፍን፣ የመክቢናንና የጊብዓን አባት ሱሳን ወለደችለት፡፡ ካሌብ ዓክሰ የተባለች ሴት ልጅ ነበረችው፡፡ 50 እነዚህ ሁሉ የካሌብ ዘሮች ናቸው፡፡ ካሌብ ኤፍራታ የተባለች ሌላ ሚስት ነበረችው፡፡ ታላቁ ልጃቸው ሁር ይባል ነበር፡፡ የሁር ወንዶች ልጆች ሦባል፣ 51 ሰልሞንና ሐሬፍ ነበሩ፡፡ ሦባል የቂርያት የዓሪምን ከተማ መሠረተ፤ ሰልሞን ቤተ ልሔምን መሠረተ፤ ሐሬፍ የቤት ጋዴር ከተማን መሠረተ፡፡ +52 የሦበል ዘሮች ዑርዔና የመናሕታውያን ነዋሪዎች እኩሌታ ናቸው፡፡ +53 የእርሱ ዘሮች ቂርያት ይዓሪም፣ በኢትሪ፣ ፉጥ፤ ሹማትና ሚሽራ የሚኖሩ ጐሳዎችንም ያካትታሉ፡፡ የዞራትና የኤሽታኤል ጐሳዎች የሚሽራ ጐሳዎች አባቶች ናቸው፡፡ \ No newline at end of file