am_tw/bible/kt/hell.md

765 B

ገሃነም፣ የእሳት ባሕር

ገሃነም በእርሱ ላይ የሚያምፁትንና በኢየሱስ መሥዋዕትነት በኩል እነርሱን የማድኑን ዕቅድ ችላ የሚሉትን የሚቀጣበት የመጨረሻው የስቃይ ቦታ ነው። “የእሳት ባሕር” ተብሎም ይጠራል።

  • ገሃነም የእሳትና የጽኑ ስቃይ ቦታ መሆኑ ተነግሯል።
  • ሰይጣንና እርሱን የሚከተሉ ርኵሳን መናፍስት ለዘላለም ቅጣት ወደ ገሃነም ይጣላሉ።
  • ኢየሱ ለኀጢአታቸው መሥዋዕት መሆኑን የማያምኑና እርሱ እንደሚያድናቸው የማይተማመኑ ሰዎች ለዘላለም በገሃነም ይቀጣሉ።