# ገሃነም፣ የእሳት ባሕር ገሃነም በእርሱ ላይ የሚያምፁትንና በኢየሱስ መሥዋዕትነት በኩል እነርሱን የማድኑን ዕቅድ ችላ የሚሉትን የሚቀጣበት የመጨረሻው የስቃይ ቦታ ነው። “የእሳት ባሕር” ተብሎም ይጠራል። * ገሃነም የእሳትና የጽኑ ስቃይ ቦታ መሆኑ ተነግሯል። * ሰይጣንና እርሱን የሚከተሉ ርኵሳን መናፍስት ለዘላለም ቅጣት ወደ ገሃነም ይጣላሉ። * ኢየሱ ለኀጢአታቸው መሥዋዕት መሆኑን የማያምኑና እርሱ እንደሚያድናቸው የማይተማመኑ ሰዎች ለዘላለም በገሃነም ይቀጣሉ።