am_tw/bible/kt/condemn.md

567 B

መኮነን፣ ኵነኔ

“መኮነን” እና “ኵነኔ” አንዳች በደል ከመፈጸሙ የተነሣ ሌላው ላይ መፍረድን ያመለክታል።

  • “መኮነን” ካደረገው ጥፋት የተነጃ ያንን ሰው መቅጣትንም ይጨምራል።
  • አንዳንዴ፣ “መኮነን” የሚለው በሐሰት ሰውን መክሰስ ወይም ያልተመጣጠነ ፍርድ መስጠት ማለት ሊሆን ይችላል።
  • “ኵነኔ” ሰውን የመኮነን ወይም የመክሰስ ተግባር ነው።