# መኮነን፣ ኵነኔ “መኮነን” እና “ኵነኔ” አንዳች በደል ከመፈጸሙ የተነሣ ሌላው ላይ መፍረድን ያመለክታል። * “መኮነን” ካደረገው ጥፋት የተነጃ ያንን ሰው መቅጣትንም ይጨምራል። * አንዳንዴ፣ “መኮነን” የሚለው በሐሰት ሰውን መክሰስ ወይም ያልተመጣጠነ ፍርድ መስጠት ማለት ሊሆን ይችላል። * “ኵነኔ” ሰውን የመኮነን ወይም የመክሰስ ተግባር ነው።