am_tw/bible/kt/predestine.md

13 lines
1.2 KiB
Markdown

# መወሰን፣ የተወሰነ
“መወሰን” እና፣ “የተወሰነ” የተሰኙት ቃሎች አንድ ነገር ከመሆኑ በፊት እንደዚያ እንዲሆን መቁረጥን ወይም ማቀድን ያመለክታሉ።
* ብዙውን ጊዜ ቃሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲያገኙ እግዚአብሔር ሕዝቡን መወሰኑን ያመለክታል።
* አንዳንዴ፣ “ማቀድ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል፤ ያም አንድ ነገር ከመሆኑ በፊት አስቀድሞ መቁረጥን ነው የሚያመለክተው።
መንጠቅ፣ ንጥቂያ
“መንጠቅ” የሚያመለክተው አንድን ነገር፣ ብዙውን ጊዜ ደግሞ ለምግብ የሚሆን እንስሳን ማደንን ነው።
* ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል ጥቅሙን እንዲያጣ የተደረገውን፣ የእርሱ የሆነው አለአግባብ የተወሰደበትን ወይም በሌላ ኀያል በሆነ ሰው የሚጨቆን ሰውን ያመለክታል።
* ሰዎች ላይ የሚፈጸም፣ “ንጥቂያ” እነርሱን በመጫን ወይም ከእነርሱ በመስረቅ የእነርሱን ጥቅም መውሰድ ማለት ነው።