am_tw/bible/kt/predestine.md

1.2 KiB

መወሰን፣ የተወሰነ

“መወሰን” እና፣ “የተወሰነ” የተሰኙት ቃሎች አንድ ነገር ከመሆኑ በፊት እንደዚያ እንዲሆን መቁረጥን ወይም ማቀድን ያመለክታሉ።

  • ብዙውን ጊዜ ቃሉ የዘላለምን ሕይወት እንዲያገኙ እግዚአብሔር ሕዝቡን መወሰኑን ያመለክታል።
  • አንዳንዴ፣ “ማቀድ” የሚለው ቃል ጥቅም ላይ ይውላል፤ ያም አንድ ነገር ከመሆኑ በፊት አስቀድሞ መቁረጥን ነው የሚያመለክተው።

መንጠቅ፣ ንጥቂያ “መንጠቅ” የሚያመለክተው አንድን ነገር፣ ብዙውን ጊዜ ደግሞ ለምግብ የሚሆን እንስሳን ማደንን ነው።

  • ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል ጥቅሙን እንዲያጣ የተደረገውን፣ የእርሱ የሆነው አለአግባብ የተወሰደበትን ወይም በሌላ ኀያል በሆነ ሰው የሚጨቆን ሰውን ያመለክታል።
  • ሰዎች ላይ የሚፈጸም፣ “ንጥቂያ” እነርሱን በመጫን ወይም ከእነርሱ በመስረቅ የእነርሱን ጥቅም መውሰድ ማለት ነው።