1.0 KiB
1.0 KiB
መርዳት፣ የተረዳ
“መረዳት” መረጃ መስማት ወይም መቀበልና ምን ማለት እንደሆነ መገንዘብ ማለት ነው።
- “መረዳት” የሚለው ቃል፣ “ዕውቀትን” ወይም፣ “ጥበብን” ወይም አንድን ነገር እንዴት ማድረግ እንደሚቻል መገንዘብን ያመለክታል። የአንድን ሰው ስሜት ማወቅንም ይጨምራል።
- በኤማሁስ መንገድ እየሄዱ በነበረ ጊዜ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ መሲሑን በተመለከተ የተነገሩ ቅዱሳት መጻሕፍትን ትርጕም እንዲረዱ አደረገ።
- እንደ ዐውዱ አገባብ፣ “መረዳት” የሚለው፣ “ማወቅ” ወይም፣ “ማመን” ወይም፣ “መገንዘብ” ወይም፣ “ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
- ብዙ ጊዜ፣ “መረዳት” – “ዕውቀት” ወይም፣ “ጥበብ” ተብሎ ይተረጎማል።