am_tw/bible/other/understand.md

9 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መርዳት፣ የተረዳ
“መረዳት” መረጃ መስማት ወይም መቀበልና ምን ማለት እንደሆነ መገንዘብ ማለት ነው።
* “መረዳት” የሚለው ቃል፣ “ዕውቀትን” ወይም፣ “ጥበብን” ወይም አንድን ነገር እንዴት ማድረግ እንደሚቻል መገንዘብን ያመለክታል። የአንድን ሰው ስሜት ማወቅንም ይጨምራል።
* በኤማሁስ መንገድ እየሄዱ በነበረ ጊዜ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱ መሲሑን በተመለከተ የተነገሩ ቅዱሳት መጻሕፍትን ትርጕም እንዲረዱ አደረገ።
* እንደ ዐውዱ አገባብ፣ “መረዳት” የሚለው፣ “ማወቅ” ወይም፣ “ማመን” ወይም፣ “መገንዘብ” ወይም፣ “ምን ማለት እንደሆነ ማወቅ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
* ብዙ ጊዜ፣ “መረዳት” “ዕውቀት” ወይም፣ “ጥበብ” ተብሎ ይተረጎማል።