am_tw/bible/other/selfcontrol.md

8 lines
695 B
Markdown

# ራስን መግዛት
ራስን መግዛት ኅጢአትን ላለማድረግ የራስን ፀባይና ሁለንተና የመቆጣጠር ችሎታ ማለት ነው
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ራስን መግዛት መልካም ጸባይ ማለትም ተገቢ ያልሆነ ሐሳብን፣ ንግግርንና ድርጊት ማስወገድ ማለት ነው
* ራስን የመግዛት ችሎታ ያለው ሰው አንድ መጥፎ የማድረግ ሐሳብ ሲመጣበት ያንን እንዳያደርግ ራሱን መግታት ይችላል
* ራስን መግዛት አንድን ክርስቲያን የሚያስችል የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ወይም ባሕርይ ነው