# ራስን መግዛት ራስን መግዛት ኅጢአትን ላለማድረግ የራስን ፀባይና ሁለንተና የመቆጣጠር ችሎታ ማለት ነው * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ራስን መግዛት መልካም ጸባይ ማለትም ተገቢ ያልሆነ ሐሳብን፣ ንግግርንና ድርጊት ማስወገድ ማለት ነው * ራስን የመግዛት ችሎታ ያለው ሰው አንድ መጥፎ የማድረግ ሐሳብ ሲመጣበት ያንን እንዳያደርግ ራሱን መግታት ይችላል * ራስን መግዛት አንድን ክርስቲያን የሚያስችል የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ወይም ባሕርይ ነው