am_tw/bible/other/selah.md

7 lines
684 B
Markdown

# ሴላ
ሴላ ብዙውን ጊዜ መዝሙር መጽሐፍ ውስጥ የሚገኝ የዕብራይስጥ ቃል ነው በርካታ ትርጉሞች ይኖሩት ይሆናል
* ጉባኤው የተነገረውን ረጋ ብሎ እንዲያስብ ጥሪ ለማቅረብ የታሰበ፣ “ረጋ በል፤ አመስግን” ማለት ሊሆን ይችላል
* መዝሙሮቹ የተጻፉት በጉባኤ እንዲዘመሩ በመሆኑ ዘማሪው ዝም እንዲልና የሙዚቃ መሣሪያው ብቻ እንዲጫወት ወይም አዳማጮቹ የመዝሙሩን ቃሎች በሚገባ እንዲያስቡ የሚያመለክት ሙዚቃዊ ቋንቋ ሊሆን ይችላል