820 B
820 B
ማመፅ፣ ዐመፀኛ
ማመፅ ሥልጣን ላይ ላለ ሰው አለመገዛት ማለት ነው። ለአለቃ አለመታዘዝ ማለትም ነው።
- እነርሱ ላይ ሥልጣን ያላቸው እንዲያደርጉ ያዘዟቸውን ሰዎች ማድረግ ካልፈለጉ ልብ ውስጥ ዐመፅ ይፈጠራል።
- ሰዎች በቀጥታ ባለ ሥልጣኖችን ከተቃወሙ ወይም አንታዘዝም ካሉ በገሃድ የሚታይ ዐመፅ ይፈጠራል።
- ማመፅ የሚለው ቃል ንጉሣቸው ወይም መሪያቸው ላይ ጦርነት የሚያነሡ ሰዎችንም ይመለከታል። ሰዎች እንዲህ የሚያደርጉት ንጉሥ ወይ መሪው መሪው በትክክል እያስተዳደረ አይደለም በማለት ሲያስቡ ነው።