|
# አእምሮ (ልብ)
|
|
|
|
አእምሮ የሚያስብና ውሳኔ የሚያደርግ የሰው ተፈጥሮ ክፍል ነው።
|
|
|
|
* የሰው አንጎል ቁሳዊ የማሰቢያ አካል ነው።
|
|
* የእያንዳንዱ ሰው አእምሮ የእርሱ ወይም የእርሷ ሐሳብና አመክንዮ ሁለንተና ነው።
|
|
* “የክርስቶስ አእምሮ (ልብ)” ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያስበውና እንደሚያደርገው ማሰብና ማድረግ ማለት ነው። ይህንንም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ለክርስቶስ ትምህርት በመገዛት ለእግዚአብሔር አብ መታዘዝ ማለት ነው።
|