am_tw/bible/other/lion.md

9 lines
737 B
Markdown

# አንበሳ
አንበሳ እጁ የገባውን የሚገድልበትና የሚግነጣጥልበት ጥርሶችና ጥፍሮች ያሉት ባለ አራት እግር ትልቅ የዱር አውሬ ነው።
* አንበሶች የሚያድኑትን እንስሳ ለመያዝ የሚያስችላቸው ብርቱ አካልና ታላቅ ፍጥነት አላቸው።
* ወንዶቹ አንበሶች ራሳቸው ዙሪያ ጎፈር አላቸው።
* አንበሶች ለምግብ ሌሎች እንስሳትን ይገድላሉ፤ ለሰዎችም ቢሆን አደገኛ ሊሆኑይችላሉ።
* ንጉሥ ዳዊት ወጣት በነበረ ጊዜ ይጠብቃቸው የነበሩ በጎች ለመታደግ አንበሶች ገድሎ ነበር።