am_tw/bible/other/grainoffering.md

7 lines
605 B
Markdown

# የእህል ቍርባን
የእህል ቍርባን የሚባለው ብዙውን ጊዜ ከሚቃጠል መሥዋዕት በኋላ ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የስንዴ ወይም የገብስ ዱቄት ነው።
* ለእህል መሥዋዕት የሚቀርበው እህል ድቅቅ ተደርጎ የተፈጨ እህል ሲሆን አንዳንዴ መሥዋዕት ከመሆኑ በፊት ለበሰለ ወይም ላይበስል ይችላል።
* የእህሉ ዱቄት ውስጥ ዘይትና ጨው ቢገባም፣ እርሾና ማር ግን እንዲገቡበት አይፈለግም።