# የእህል ቍርባን የእህል ቍርባን የሚባለው ብዙውን ጊዜ ከሚቃጠል መሥዋዕት በኋላ ለእግዚአብሔር የሚቀርበውን የስንዴ ወይም የገብስ ዱቄት ነው። * ለእህል መሥዋዕት የሚቀርበው እህል ድቅቅ ተደርጎ የተፈጨ እህል ሲሆን አንዳንዴ መሥዋዕት ከመሆኑ በፊት ለበሰለ ወይም ላይበስል ይችላል። * የእህሉ ዱቄት ውስጥ ዘይትና ጨው ቢገባም፣ እርሾና ማር ግን እንዲገቡበት አይፈለግም።