am_tw/bible/other/fisherman.md

8 lines
809 B
Markdown

# ዓሣ አጥማጆች
ዓሣ አጥማጆች ለመግብ የሚሆናቸውንና ሸጠው ገንዘብ የሚያገኙበትን ዓሣ ከባሕር የሚያጠምዱ ሰዎች ናቸው። አዲስ ኪዳን በተጻፈበት ዘመን ዓሣ አጥማጆች ዓሣ የሚያጠምዱት በመረብ አማካይነት ነበር።
* በኢየሱስ ከመጠራታቸው በፊት ጴጥሮስና ሌሎቹ ሐዋርያት ዓሣ ያጠምዱ ነበር።
* የእስራኤል ምድር የተለያዩ ባሕሮች ባሉበት ቦታ በመሆኑ ስለዓሣ እና ዓሣ አጥማጆች ብዙ ማጣቀሻዎች አሉት።
* ይህ ቃል፣ “ዓሣ የሚይዙ ሰዎች” ወይም፣ “ዓሣ በመያዝ ገንዘብ የሚያገኙ” ተብሎ መተርጎም ይችላል።