|
# ዝግባ
|
|
|
|
“ዝግባ” የሚለው ቃል ቀይ ቡናማ እንጨት ያለው ሾጣጣ ጫፍ ያለውን ግዙፍ ዛፍ ያመለክታል። እንደ ሌሎች ሾጣጣ ዛፎች ሁሉ እንደ መርፌ የሾሉ ቅጠሎች አሉት።
|
|
|
|
* ብሉይ ኪዳን ይህ ዛፍ በብዛት ይበቅልበት ከነበረው ከሊባኖስ ጋር አያይዞ ስለ ዝግባ ዛፍ ብዙ ይናገራል።
|
|
* የዝግባ ዛፍ የኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ሲሠራ ጥቅም ላይ ውሏል።
|
|
* መሥዋዕት ለማቅረብና ሰዎችን በማንጻት ሥርዓትም ጥቅም ላይ ይውል ነበር።
|