|
# ጠላት/ባለጋራ
|
|
|
|
“ጠላት/ባለጋራ” አንዳንድ ሰው ወይም አንድን ነገር የሚቃወም ሰው ወይም ሰዎች ማለት ነው።
|
|
|
|
* ጠላት የሚባለው ሊቃወማችሁ ወይም ሊጎዳችሁ የሚሞክር ሰው ሊሆን ይችላል።
|
|
* አንድ አገር ሌላውን አገር የሚወጋ ከሆነ ፣”ጠላት” ሊባል ይችላል
|
|
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዲያቢሎስ፣ “ጠላት” እና “ባላጋራ” ተብሎ ተጠርቷል።
|
|
* ጠላት “ተዳራሪ” ወይም “ባለጋራ” ተብሎ ሊተረጎም ቢችልም የሚያመለክተው ጽኑ ዐይነት ተቃውሞን ነው።
|