# ጠላት/ባለጋራ “ጠላት/ባለጋራ” አንዳንድ ሰው ወይም አንድን ነገር የሚቃወም ሰው ወይም ሰዎች ማለት ነው። * ጠላት የሚባለው ሊቃወማችሁ ወይም ሊጎዳችሁ የሚሞክር ሰው ሊሆን ይችላል። * አንድ አገር ሌላውን አገር የሚወጋ ከሆነ ፣”ጠላት” ሊባል ይችላል * መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዲያቢሎስ፣ “ጠላት” እና “ባላጋራ” ተብሎ ተጠርቷል። * ጠላት “ተዳራሪ” ወይም “ባለጋራ” ተብሎ ሊተረጎም ቢችልም የሚያመለክተው ጽኑ ዐይነት ተቃውሞን ነው።