ጠላት/ባለጋራ
“ጠላት/ባለጋራ” አንዳንድ ሰው ወይም አንድን ነገር የሚቃወም ሰው ወይም ሰዎች ማለት ነው።
- ጠላት የሚባለው ሊቃወማችሁ ወይም ሊጎዳችሁ የሚሞክር ሰው ሊሆን ይችላል።
- አንድ አገር ሌላውን አገር የሚወጋ ከሆነ ፣”ጠላት” ሊባል ይችላል
- መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ዲያቢሎስ፣ “ጠላት” እና “ባላጋራ” ተብሎ ተጠርቷል።
- ጠላት “ተዳራሪ” ወይም “ባለጋራ” ተብሎ ሊተረጎም ቢችልም የሚያመለክተው ጽኑ ዐይነት ተቃውሞን ነው።