am_tw/bible/other/admonish.md

8 lines
712 B
Markdown

# መምከር
“መምከር” ጠንከር አድርጎ ማስጠንቀቅ ወይም ምክር መስጠት ማለት ነው።
* ብዙውን ግዜ ፣ “መምከር” አንድን ሰው አንድ ነገር እንዲያደርግ ምክር መስጠት ማለት ነው።
* በክርስቶስ አካል ውስጥ አማኞች ኅጢአትን እንዲያርቁና የተቀደሰ ሕይወት እንዲኖሩ እርስ በርስ መመካከር እንዳለባቸው ይማራሉ።
* “መምከር” የሚለው ቃል “ኅጢያት እንዳያደርጉ ማበረታታት” ወይም “ኅጢያት እንዳያደርጉ ማስጠንቀቅ” ተብሎ መተርጎም ይቻላል።