# መምከር “መምከር” ጠንከር አድርጎ ማስጠንቀቅ ወይም ምክር መስጠት ማለት ነው። * ብዙውን ግዜ ፣ “መምከር” አንድን ሰው አንድ ነገር እንዲያደርግ ምክር መስጠት ማለት ነው። * በክርስቶስ አካል ውስጥ አማኞች ኅጢአትን እንዲያርቁና የተቀደሰ ሕይወት እንዲኖሩ እርስ በርስ መመካከር እንዳለባቸው ይማራሉ። * “መምከር” የሚለው ቃል “ኅጢያት እንዳያደርጉ ማበረታታት” ወይም “ኅጢያት እንዳያደርጉ ማስጠንቀቅ” ተብሎ መተርጎም ይቻላል።