am_tw/bible/names/silas.md

8 lines
797 B
Markdown

# ሲላስ፣ ስልዋኖስ
ሲላስ በኢየሩሳሌም በነበሩ አማኞች መካከል መሪ ነበር
* በኢየሩሳሌም የነበረችው ቤተ ክርስቲያን ከጳውሎስና ከበርናባስ ጋር ወደ አንጾኪያ እንዲሄድ ሲላስን መረጠች
* በኋላ ላይ ለሰዎች ስለ ኢየሱስ ለማስተማር ሲላስ ከጳውሎስ ጋር ወደ ሌሎች ከተሞች ተጉዟል
* ጳውሎስና ሲላስ በፊልጵስዩስ ከተማ ታስረው ነበር። እዚያ በነበሩ ጊዜ ሁሉ በእግዚአብሔር በመታመን እርሱን በመዝሙር ያመሰግኑ ነበር። እግዚአብሔር ከእስር ቤት አወጣቸው፤ የወህኒውንም ጠባቂ ለማዳን ተጠቀመባቸው