am_tw/bible/names/shechem.md

7 lines
559 B
Markdown

# ሴኬም
ሴኬም ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን 40 ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ ከነዓን ውስጥ የነበረ ከተማ ነው። ብሉይ ኪዳን ውስጥ ሴኬም ተብሎ የተጠራ ሰው ነበር።
* ሴኬም ከወንድሙ ከኤሳው ጋር ከታረቀ በኋላ ያዕቆብ የሰፈረበት ቦታ ነበር
* ያዕቆብ ከዔሞር ልጆች በሴኬም ርስት ገዛ፤ በኋላም የቤተሰቡ መቃብር ቦታ ሆነ፤ ያዕቆብን ልጆቹ የቀበሩት እዚያ ነበር