This website requires JavaScript.
Explore
Bible In Every Language
Help
Help
Register
Sign In
RPP
/
am_tw
Watch
9
Star
0
Fork
You've already forked am_tw
0
Files
Issues
Pull Requests
Releases
Wiki
Activity
See in Reader
86063cf65f
am_tw
/
bible
/
names
/
shechem.md
559 B
Raw
Blame
History
ሴኬም
ሴኬም ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን 40 ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ ከነዓን ውስጥ የነበረ ከተማ ነው። ብሉይ ኪዳን ውስጥ ሴኬም ተብሎ የተጠራ ሰው ነበር።
ሴኬም ከወንድሙ ከኤሳው ጋር ከታረቀ በኋላ ያዕቆብ የሰፈረበት ቦታ ነበር
ያዕቆብ ከዔሞር ልጆች በሴኬም ርስት ገዛ፤ በኋላም የቤተሰቡ መቃብር ቦታ ሆነ፤ ያዕቆብን ልጆቹ የቀበሩት እዚያ ነበር