# ሴኬም ሴኬም ከኢየሩሳሌም በስተሰሜን 40 ማይል ርቀት ላይ የሚገኝ ከነዓን ውስጥ የነበረ ከተማ ነው። ብሉይ ኪዳን ውስጥ ሴኬም ተብሎ የተጠራ ሰው ነበር። * ሴኬም ከወንድሙ ከኤሳው ጋር ከታረቀ በኋላ ያዕቆብ የሰፈረበት ቦታ ነበር * ያዕቆብ ከዔሞር ልጆች በሴኬም ርስት ገዛ፤ በኋላም የቤተሰቡ መቃብር ቦታ ሆነ፤ ያዕቆብን ልጆቹ የቀበሩት እዚያ ነበር