am_tw/bible/names/samson.md

9 lines
970 B
Markdown

# ሳምሶን
ሳምሶን ከእስራኤል መሳፍንት ወይም ታዳጊ አንዱ ነበር። ሳምሶን ከዳን ነገድ ነበር።
* እግዚአብሔር ለሳምሶን የእስራኤልን ጠላቶች ማለት ፍልስጥኤማውያንን የሚያጠቃበት አስደናቂ ልዕለ ሰብ ብርታት ሰጥቶት ነበር
* ሳምሶን ጠጉሩን ላለመቆረጥና አልኮል ወይም ሌላ የሚያሰክር ነገር ላለመጠጣት ስለት ነበረበት
* አታላይ ሚስቱ ደሊላ ላቀረበችለት ልመና በመታለል የብርታቱን ምስጢር በመናገሩ ብርታቱን እንዲያጣ ጠጉሩን ቆረጠችው
* ሳምሶን እስር ላይ እያለ እግዚአብሔር ብርታቱን መልሶ እንዲገኝና ከብዙ ፍልስጥኤማውያን ጋር የሐሰተኛው አምላክ የዳጎንን ቤተመቅደስ ማፍረስ እንዲችል አደረገ