# ሳምሶን ሳምሶን ከእስራኤል መሳፍንት ወይም ታዳጊ አንዱ ነበር። ሳምሶን ከዳን ነገድ ነበር። * እግዚአብሔር ለሳምሶን የእስራኤልን ጠላቶች ማለት ፍልስጥኤማውያንን የሚያጠቃበት አስደናቂ ልዕለ ሰብ ብርታት ሰጥቶት ነበር * ሳምሶን ጠጉሩን ላለመቆረጥና አልኮል ወይም ሌላ የሚያሰክር ነገር ላለመጠጣት ስለት ነበረበት * አታላይ ሚስቱ ደሊላ ላቀረበችለት ልመና በመታለል የብርታቱን ምስጢር በመናገሩ ብርታቱን እንዲያጣ ጠጉሩን ቆረጠችው * ሳምሶን እስር ላይ እያለ እግዚአብሔር ብርታቱን መልሶ እንዲገኝና ከብዙ ፍልስጥኤማውያን ጋር የሐሰተኛው አምላክ የዳጎንን ቤተመቅደስ ማፍረስ እንዲችል አደረገ