am_tw/bible/names/reuben.md

8 lines
657 B
Markdown

# ሮቤል
ሮቤል የመጀመሪያው የያዕቆብ ልጅ ነበር። እናቱ ልያ ትባላለች።
* ወንድሞቹ ታናሽ ወንድማቸው ዮሴፍን ለመግደል ሲማከሩ፣ ከዚያ ይልቅ ጉድጓድ ውስጥ እንዲጥሉት በመናገር የዮሴፍን ሕይወት ያዳነ ሮቤል ነበር።
* በኋላም ተመልሶ በመምጣት ሮቤል ዮሴፍን አዳነ ሌሎች ወንድሞቹ ግን በዚያ በኩል እያለፉ ለነበር ነጋዴዎች ለባርነት ሸጡት።
* የሮቤል ዘሮች ከአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገዶች አንዱ ሆነዋል።