# ረባት
ረባት በጣም ጠቃሚ የአሞራውያን ከተማ ነበረች።
* ከአሞራውያን ጋር በተደረጉ ጦርነቶች ብዙ ጊዜ የተጠቃች ረባት ነበረች።
* የእስራኤል ንጉሥ ዳዊት መጨረሻ ላይ ካገኛቸው ድሎች አንዱ ረባትን መያዙ ነበር።
* ረባት በአሁኑ ዘመን ዮርዳኖስ አማን ከተማ ያለችበት ቦታ ላይ ነበረች።