# ረባት ረባት በጣም ጠቃሚ የአሞራውያን ከተማ ነበረች። * ከአሞራውያን ጋር በተደረጉ ጦርነቶች ብዙ ጊዜ የተጠቃች ረባት ነበረች። * የእስራኤል ንጉሥ ዳዊት መጨረሻ ላይ ካገኛቸው ድሎች አንዱ ረባትን መያዙ ነበር። * ረባት በአሁኑ ዘመን ዮርዳኖስ አማን ከተማ ያለችበት ቦታ ላይ ነበረች።