am_tw/bible/names/pontus.md

8 lines
725 B
Markdown

# ጳርቴ፣ ጳንጦስ
ጳርቴ ወይም ጳንጦስ በሮም መንግሥትና በጥንት ቤተ ክርስቲያን ዘመን የሮም አውራጃ ነበረች። የምትገኘው በአሁኑ ዘመን ቱርክ በሚባለው ሰሜናዊ ክፍል ጥቁት ባሕር ዳርቻ ነበር።
* በበአለ ሃምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ ሐዋርያቱ ላይ ሲወርድ ከጳርቴ አውራጃ የመጡ ሰዎች በኢየሩሳሌም ነበሩ።
* ግሪካዊው አጵሎስ ከጳርቴ የመጣ ነበር።
* ጴጥሮስ በተለያዩ የጳንጦስ አካባቢዎች ተበትነው ለነበሩ ክርስቲያኖች ሁሉ መልእክት ጽፎአል።