# ጳርቴ፣ ጳንጦስ ጳርቴ ወይም ጳንጦስ በሮም መንግሥትና በጥንት ቤተ ክርስቲያን ዘመን የሮም አውራጃ ነበረች። የምትገኘው በአሁኑ ዘመን ቱርክ በሚባለው ሰሜናዊ ክፍል ጥቁት ባሕር ዳርቻ ነበር። * በበአለ ሃምሳ ቀን መንፈስ ቅዱስ መጀመሪያ ሐዋርያቱ ላይ ሲወርድ ከጳርቴ አውራጃ የመጡ ሰዎች በኢየሩሳሌም ነበሩ። * ግሪካዊው አጵሎስ ከጳርቴ የመጣ ነበር። * ጴጥሮስ በተለያዩ የጳንጦስ አካባቢዎች ተበትነው ለነበሩ ክርስቲያኖች ሁሉ መልእክት ጽፎአል።