am_tw/bible/names/philistia.md

7 lines
662 B
Markdown

# ፍልስጥኤም
ፍልስጥኤም ምድረ ከነዓን ውስጥ በጣም ሰፊ የነበረው አካባቢ ስም ሲሆን፣ የምትገኘው በሜድትራንያን ባሕር ዳርቻ ነበር።
* ያ አካባቢ የሚገኘው በስተ ሰሜን ከኢዮጴ አንሥቶ በስተ ደቡብ እስከ ጋዛ በሚደርስ በጣም ለም የባሕር ዳርቻ ነበር። 64 ኪሎ ሜትር ርዝመትና 16 ኪሎ ሜትር ስፋት ነበረው።
* ፍልስጥኤም ውስጥ የሚኖሩ የዝወትር የእስራኤል ጠላት የሆኑት “ፍልስጥኤማውያን” በሚባሉት ሕዝብ ነበር።