am_tw/bible/names/obadiah.md

7 lines
353 B
Markdown

# አብድዩ
አብድዩ በንጉሥ ሕዝቅያስ ዘመን ከነበሩ የእስራኤል ነቢያት አንዱ ነበር።
* በዚያ ዘመን የነበሩ ነቢያት ሕዝቅኤልና ዳንኤል ናቸው።
* አብድዩ ትንቢት የተናገረው የዔሳው ዘር በሆኑት የኤዶም ሕዝብ ላይ ነበር።