# አብድዩ አብድዩ በንጉሥ ሕዝቅያስ ዘመን ከነበሩ የእስራኤል ነቢያት አንዱ ነበር። * በዚያ ዘመን የነበሩ ነቢያት ሕዝቅኤልና ዳንኤል ናቸው። * አብድዩ ትንቢት የተናገረው የዔሳው ዘር በሆኑት የኤዶም ሕዝብ ላይ ነበር።